“ቁራኛዬ ፊልም ‘አላጥፋ፣ አልበድል እንጂ ከተበደልኩ ፍትሕ አገኛለሁ ወይ?’ የሚለውን ጥያቄ የሚያጭር ነው” ዳይሬክተር ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ

Arts and Entertainment

Dr Moges Tafese. Source: M.Tafese

የቁራኛዬ ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ታሪክ ቀመስ፣ የፍትሕና ፍቅር ዘርፈ ብዙ ቁርኝቶችን አሰናስሎ የያዘው ፊልሙን ከወቅቱ ሁነት ጋር በንፅፅሮሽ ያመላክታል።


አንኳሮች


 

  • የፍትሕ ፍለጋ ቁርኝት
  • የፍቅር ንጥቂያ፣ እጦትና ፅናት
  • የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች፣ ተግዳሮቶችና ተስፋዎች

Share