ሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?

Meeting between King Solomon and the Queen of Sheba.

Meeting between King Solomon and the Queen of Sheba. Source: Getty

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት ዲን፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የአክሱም የኢትዮጵያ ቅድስት ከተማነት
  • የአምሐራና የሐበሻ (ት) መጠሪያ በብሔረ-ኢትዮጵያ ስያሜ መሰወር
  • የአዜባዊነት ተምኔታዊ ር ዕዮትና የብሔረ-ኢትዮጵያ መወለድ

Share