“አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ፣ ሃይማኖታዊና ወታደራዊ ሥርዓቶች የቆሙት በመካከለኛው ዘመን ነው” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Dr Deresse Ayenachew.

Dr Deresse Ayenachew. Source: D.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት ዲን፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ሰሎሞናውያን ዕሳቤ
  • የሥርዓተ መንግሥት መሠረት
  • የተዘዋዋሪ መንግሥት ከተሞች

Share