"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውPlay09:51Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: D.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.53MB) ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ባበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ውስጥ ተካትተው ያሉትን የንጉሥ ዘርአ ያዕቆብና ንጉሥ በዕደማርያምን ዘመነ መንግሥታት አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችበደብረ ብርሃን ንጉሣዊ ክውትውማ ቁርቆራና የሃይማኖታዊ ድንጋጌጌዎች ትርጓሜ የስልጣን ሽኩቻየንጉሥ በዕደ ማርያም ወደ ዕርቅና ሰላም መመለስተጨማሪ ያድምጡ"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውተጨማሪ ያድምጡ"የዛጉዌ መንግሥት ዋነኛው የውድቀት ምንጭ የስልጣን ወራሾች ያደረሱት የእርስ በእርስ ቀውስ ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office