ኢትዮጵያውያን ኪነ ጥበበኞች በአውስትራሊያ፤ ከማኅሙድ አሕመድ እስከ ግርማ ይፍራሸዋ

Artists.jpg

Artists Mahmoud Ahmed (L), Alemayehu Eshete (C), Endalkachew Yeneyihun 2PAC (T-R), and Girma Yifrashewa (B-R). Credit: Jack Vartoogian/Getty Images / Jack Vartoogian/Getty Images / 2PAC / G.Yifrashewa

የኪቦርድ ተጫዋችና "The Spirit of the Nile" ፕሮጄክት አስተባባሪ ዳንኤል አጥላው፤ የኢትዮጵያን የኪነ ጥበብ በረከት በአውስትራሊያ መድረኮች ላይ ስላጋሩት ኢትዮጵያውያን የሙዚቃ ባለሙያዎች አገርኛ አስተዋፅዖዎች ያወጋል። ከኖቬምበር 9 - 14 / ከጥቅምት 30 - ኅዳር 5 በሶስት የተለያዩ የሜልበርን መድረኮች የምዕራባውያኑንና የኢትዮጵያን ረቂቅ ሙዚቃዎች አዋድዶ ስለሚያቀርበው ፒያኒስትና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ይናገራል።



Share