"የኦዳ አዋርድ ዕቅድ የኢትዮጵያ የአፍሪካ መድረክነት በፖለቲካ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በኪነ ጥበብ ዘርፍም እንዲሆን ነው" በሻቱ ቶለማርያም

Arts and Entertainment

Beshatu Tolemariam. Source: B.Tolemariam

የኦዳ ሽልማት መሥራች ወ/ሮ በሻቱ ቶለማርያም፤ የኦዳ ሽልማት በዘንድሮው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ከአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ፣ ፊልምና መጽሐፍ ዘርፎች ውስንነት ወጣ በማለት አገር አቀፍ ለማድረግ የተደረጉ ጥረቶችን፣ ከምሥረታው ጀምሮ ስላበረከታቸው የኪነ ጥበብ ዘርፍ አስተዋፅዖና የወደፊት ትልሙ ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የኦዳ ሽልማት ጅማሮና ትግበራ
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • አኅጉራዊ ትልሞች
     

Share