"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳPlay09:15Ayalew Hundessa (L) and the late Poet Nibiy Mekonnen (R). Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.09MB) አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች ዋቤ ነቅሰው ይገልጣሉ። ሰማያዊ ሕይወቱም ሰላምን የተላበሰ እንዲሆንና ለቤተሰቡ አባላትም ልባዊ መፅናናትን ይመኛሉ።አንኳሮችግላዊና ቤተሰባዊ ወዳጅነትዘርፈ ብዙ ክህሎቶች"የዕድሜ ዕቁብ በኖረ" ከነቢይ ለነቢይተጨማሪ ያድምጡ"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታShareLatest podcast episodesበአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተአከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትRecommended for you12:38'ሕዝቤ የማያውቀውንና ከሕይወቱ ጋር ግንኙነት በሌለው የባዕዳን ሀገር ዕውቀትና ሀብት ራሴን ትልቅ አድርጌ ለማቅረብ የምሞክር ዘመናዊ ደንቆሮ አይደለሁም' ዶ/ር ይርጋ ገላው