"ሳላቀርባቸው የሚቀሩ ዘፈኖቼ አይኖሩም" ድምፃዊ አስጌ ዴንዴሾ
Asge Dendesho Source: A.dendesho
ከኮቪድ-19 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአገር ቤት ውጪ የሙዚቃ ዝግጅቱን ለሕዝብ የሚያቀርበው ድምፃዊ አስገኘው አሸኮ / አስጌ ዴንዴሾ ሜልበርን - አውስትራሊያ ገብቷል። የሙዚቃ ዝግጅቱ የሚካሔደው ነገ ቅዳሜ ሜይ 14 / ግንቦት 6 ነው። አዘጋጅዋ ገጣሚና የፊልም ባለሙያ ሄለን ካሳ ስትሆን፣ አዝማሪ እንዳልካቸው የኔሁን (2ፓክ) እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማም የየራሳቸውን የሙዚቃ ሥራዎች ያቀርባሉ።
Share