“ሃጫሉ የተወልን የአሻራ ዘር ከውስጣችን የማይፋቅ ነው” – ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ

Yadessa Bojia

Source: Y.Bojia

ያደሳ ቦጂያ - ግራፊክ ዲዛይነር፣ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችና በመላው አፍሪካ በክብር የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት አርማ ዲዛይነር ነው። ሕይወቱ በሰው እጅ ለጠፋችው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስላዘጋጀውና ጁን 20 ለሕዝብ ስለሚቀርበው የሙት ዓመት ዝክረ መታሰቢያ “ሃጫሉ” የሙዚቃ ሥራው ይናገራል።


አንኳሮች


 

  • የዝክረ መታሰቢያው “ሃጫሉ” ሙዚቃ ሁለት ዋነኛ ዓላማዎች
  • የፍትሕ ጥያቄ
  • የማድመጫ መንገዶች

Share