“ ጠንካራ ሴት ገጸ ባህሪያትን በጥበብ ስራ ውስጥ እንድናይ የሴት ጸሃፊዎች መበራከት አለባቸው ለዚህም የእረኛዬ ተከታታይ ፊልም እንስት ደራሲዎች እማኞች ናቸው ” አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና

Artist Tesfaye GebreHana

Artist Tesfaye GebreHana Source: SBS Amharic

በአገራችን የኪነ ጥበብ ስራዎች ውስጥ ሴት ገጸ ባህሪያትን ደካማ አድርጎ የመሳል ባህሉ አንድም ጸሃፊዎቻችን በአብላጫው ወንዶች በመሆናቸው ሁለትም ገበያው የሚፈልገው እንዲህ አይነት ገጸ ባህሪያትን ነው ተብሎ ስለሚታመን ነው፤ ይህንን ለማረም የሴት ጸሃፊዎች መጨመር አለባቸው ይላል አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ፡፡



Share