" ኮቪድ- 19 የምንወዳቸውን ታላላቅ ሰዎች አሳጥቶናል ጥንቃቄ ከመቼው ጊዜ በላይ ያሻል ” አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና
Artist Tesfaye GebreHana Source: SBS Amharic
አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና በአውስትራሊያ የነበረውን ቆያታ ለጊዜው ገታ አድርጎ ለአስር አመታት በተለው መድረክ ላይ በመገኘት የሙያውን ድርሻ ሲያበረክት ቆይቶ በቅርቡም ወደ አውስትራሊያ ተመልሷል ፡፡ የአገር ቤት ቆይታውን ሊያውጋን የምሽቱ እንግዳ አድርገነዋል ::
Share