“ ባህል ወግ ልማድ ጠፍቷል የተበተኑትን ሊሰበስቡ መልካም እረኞች ተነስተዎል የሚለው ነው የእረኛዬ ጭብጥ” - አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ
Artist Derebwork Seifu
አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ ከሃያ አምስት አመት በላይ የኖረችበት የኪነ ጥበብ ህይወት እና ያላት የተፈጥሮ ባህሪዋ እንዴት ለእረኛዬ ተከታታይ ፊልም እንዳሳጫት አጫውታናለች ፡፡
Share
Artist Derebwork Seifu
SBS World News