“ እነዚህ ጠንካራ የሴት ደራሲያን በቀረጹልን ገጸ ባህሪያት፤ ጠንካራ የሆኑ እናቶቻችንን እና እህቶቻችንን እንድንመለከት አድርገው ብቃታቸውንም አስመስክረዋል ” - አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ

Artist Derebwork Seifu

Artist Derebwork Seifu

አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ በጠንካራ ገጸ ባህሪያት ላይ ያላትን እይታ እና በምትተውናቸው እማማ ቸርነት ዙሪያ ቆይታ አድርገናል ፡፡



Share