“አገር በሰላምና በኃይል ነው የሚመሠረተው” - ረ/ፕ/ር አገናኝ ከበደPlay13:07Asst Prof Agenagn Mekonnen Source: Courtesy of PDኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.04MB) ረዳት ፕሮፌሰር አገናኝ ከበደ - በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ “የመጽሃፍ ዳሰሳ - ጥሩነህ ገማታ ወዮሳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ከፊውዳል አሪስቶክራሲ እስከ አብዮታዊ ዲሞክራሲ)”በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።አንኳሮችስለ ደራሲው አጭር የሕይወት ታሪክስለ መጽሐፉ ዋነኛ ጭብጥ፣ አስተዋፅዖና ሂስየኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች ጥንካሬና ድክመቶችShareLatest podcast episodesዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ"በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው" ኦቦ ተስፋዬ ደፋRecommended for you10:51'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀ