ታካይ ዜናዎች
- ወላጆች የሶስት ቀናት የሙዋዕለ ሕፃናት ድጎማ በአስተማማኝነት የሚያገኙበት ረቂቅ ድንጋጌ ለፓርላማ መቅረብ
- የአንድ ዓመት ሕፃን ልጅ በምዕራባዊ ሲድኒ አንድ መኪና ውስጥ ሞታ መገኘት
- የስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር የ10 ዜጎቻቸው መገደል ሀገሪቱን የጨለማ ግርዶሽ እንዳለበሰ መግለጥ
- አንድ የ1956ቱ የሜልበርን ኦሎምፒክ የብስክሌት ውድድር ወርቅ ሜዳል ለጨረታ መቅረብ
Credit: SBS Amharic
SBS World News