"የዳያስፖራ ሰዎች ብዙ ማድረግ ስንችል ያለንን አጋጣሚና ሁኔታ መጠቀም ባለመቻላችን እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ውስን ናቸው" ደራሲ አዳሙ ተፈራ

Adamu Tefera Diaspora.png

Author Adamu Tefera. Credit: A.Tefera

ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስለበቃው "ዳያስፖራው" መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የዳያስፖራ ጎብኚዎች በሀገር ቤት ነዋሪዎች ላይ የሚያአድሩት አዎንታዊና አሉታዊ አተያዮችና ገፅታዎች
  • የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ሚና በባሕር ማዶ የጎላ አለመሆን
  • የመጽሐፍ ስርጭት መንገዶች

Share