"የአፍሪካውያን ባሕል ፌስቲቫል በአፍሪካውያን ለአፍሪካውያን የሚካሔድ ነው" አዳማ ካማራ

Community

Adama Kamara. Source: A.Kamara

የአፍሪካውያን ባሕል ፌስቲቫል 2022 የፊታችን ቅዳሜ ሜይ 7 በሲድኒ ከተማ ይካሔዳል። የፌስቲቫሉ አስተባባሪ አዳማ ካማራ ስለ ዝግጅቱ ሂደት በዝርዝር ያስረዳሉ።



Share