አቤል ብርሃኑ “የወይኗ ልጅ”፤ ከአንድ ሚሊየን በላይ የዲጂታል ሚዲያ ተከታዮች የወርቅ ምስክር ወረቀት ተሸላሚPlay14:39Abel Berhanu. Source: A.Berhanuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.74MB) አቤል ብርሃኑ “የወይኗ ልጅ” - በዩቲዩብ ማኅበራዊ ሚዲያ ከ1.1 ሚሊየን በላይ ተከታዮችን እንደምን አፍርቶ ለሽልማት እንደበቃ ይናገራል።አንኳሮች የዲጂታል ሚዲያ አዎንታዊና አሉታዊ ገፅታዎችየወደፊት ውጥኖችግለ ታሪክShareLatest podcast episodesየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ"በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው" ኦቦ ተስፋዬ ደፋ"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀ