የሥነ ግጥም በጃዝ ታጅቦ መቅረብ 'በእንከንነት' ሊታይ ይገባል ወይስ 'ማለፊያ' ያሰኛል?

Arts and Entertainment

Girum Mezmur (C), Ethiopian guitarist, and part owner of Jazzamba Club. Source: Getty

የሥነ ግጥም በጃዝ ታጅቦ መቅረብ በአፍሪካውያን አሜሪካውያን የጥበብ መድረክ ላይ ግዘፍ የነሳው በኪነ ጥበባዊ ዕሴትነቱ ቢሆንም በሲቪል መብቶች ንቅናቄ ባለ ድርሻነትም ይነሳል። በአገረ ኢትዮጵያም የጃዝ ከያንያንና ስንኝ ቋጣሪዎች የጣምራ መድረክ መጋራት ከጀመሩ አንድ አሠርት ዓመት አስቆጥረዋል። ሆኖም በተወሰኑ የጥበብ ባለ ሙያዎችም ሆነ ታዳሚዎች ዘንድ የጃዝና ሥነ ግጥም መዋደድ በልዝቡ አነጋጋሪ ሆኗል። ለምን?



Share