" መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር

ብጸእ አቡነ ጴጥሮስ..jpg

ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።


አንኳሮች
  • መስቀል እና የክርስቲያኖች ቁርኝት
  • ክርስቶስ ለምን በመስቀል ተሰቀለ
  • መስቀል የማይዳሰሰው የአለም ቅርስ

Share