ዲናው መንግሥቱ - ምናባዊው የብዕር ዘንገኛ ኢትዮጵያዊ

Arts and Entertainment

Dinaw Mengestu. Source: Wiki

የኪነ ጥበብ ዝግጅታችን - በሁለት ዓመት ዕድሜው ከአገረ ኢትዮጵያ ከፖለቲካ ስደተኛ አባቱ ጋር ለስደት ተዳርጎ በአገረ አሜሪካ የሥነ ፅሁፍ አምባ ለስመ ጥር ደራሲነት የበቃውን ዲናው መንግሥቱን ግለ ሕይወት ይዳስሳል።



Share