ዝክረ መታሰቢያ፤ "ዓለማየሁ እሸቴ - አዲስ አበባ ቤቴ"
Alemayehu Eshete. Credit: Samir Hussein/Getty Images / Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency via Getty Images
የኪነ ጥበብ ዝግጅታችን፤ በደራሲ ወሰን ደበበ ማንደፍሮ ለድምፃዊ ዓለማየሁ ዝክረ መታሰቢያ የተፃፈውን "ዓለማየሁ እሸቴ አዲስ አበባ ቤቴ" መፅሐፍን ይዳስሳል።
Share