ሃጫሉ ሁንዴሳ፤ ፍርሃትን የሰበረ ትውልድ

Community

Source: E.Gudisa

በኦሮምኛ ቋንቋ ሃጫሉ ሁንዴሳ "Dhaloota Sodaa Cabse" "ፍርሃትን የሰበረ ትውልድ" በሚል ርዕስ ሕይወቱ በሰው እጅ ስለተቀጠፈችው ዝነኛው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ የሕይወት ታሪክ በደራስያን ሃምዛ ዋሪዮና ከድር አብዱለጢፍ የተፃፈው መጽሐፍ ትናንት እሑድ ማርች 20 በፉትስክሬይ ፓርክ ተመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይም "የሃጫሉ እውነት እንዲወጣ ሁላችሁም በያላችሁበት ፀልዩልኝ" ያሉት የሃቻሉ ሁንዴሳ ባለቤት ወ/ሮ ፋንቱ ደምሴ፣ የመጽሐፉ ደራሲ ሃምዛ ዋሪዮ፣ አርቲስት ታምራት ከበደና የሃጫሉ አድናቂዎች ተገኝተዋል።


አንኳሮች


 

  • የመጽሐፉ ይዘት
  • የተጋባዥ እንግዶች አተያይ
  • ስርጭት

Share