ተውኔት - የቴዎድሮስ ራዕይ

Community

Source: B.Abay

በደራሲና አዘጋጅ ጌትነት እንየው የተሰናዳው "የቴዎድሮስ ራዕይ" ታሪካዊ ተውኔት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለሕዝብ ቀርቧል። የኪነ ጥበብ አፍቃሪዎችንና መድረክን አዋድዷል።



Share