ታካይ ዜናዎች
- የመሬት መንቀጥቀጥ ዳግም በአዋሽ ፈንታሌ መከሰት
- የዓባይ ወንዝ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከጥቅምት 3 ቀን አንስቶ ግብር ላይ እንደሚውል መገለጥ
- የኢትዮጵያ የዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር መንግሥት የሎጄስቲክ ዘርፍን ለጊዜው ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት እንዳያደርግ መጠየቅ
- ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የመደበኛ ስልክ አገልግሎት መቋረጥ
- የቤት ግንባታና ሽያጭ አልሚዎች ግንባታ ከማከናወናቸው አስቀድመው ከደንበኞቻቸው የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካውንት እንዲያስቀምጡ ረቂቅ አዋጅ መቅረብ
- ለቻይና የሚቀርቡ ምርቶች በንግድ ባንክ በኩል እንዲሆን የሚያስገድደው መመሪያ እንዲሻር መጠየቅ
- በኢትዮጵያ የዘር ፍሬ ልገሳ መከናወን የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤ መቅረብ