ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ድምፃውያን ሜልበርን ላይ መድረክ ሊጋሩ ነው

Community

Source: H.Michael

ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን ክሪስቲና መልካሙ፣ አስጌ ዴንዴሾ እና ኤርትራዊው ድምፃዊ ተኪላ ተስፋይ ቅዳሜ ጁን 11 / ሰኔ 4 ሜልበርን ከተማ ውስጥ በጋራ በተሰናዳ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ የጥበብ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ።



Share