"አውስትራሊያ የተገነባችው በብዝኅነታችን ነው" የኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለ-ባሕል ሚኒስትር

Community

African Hunting and Drumming Group. Source: SBS Amharic

የአፍሪካውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2022 ሜይ 7 / ሚያዝያ 29 ከቀትር በፊት በሲድኒ ከተማ ካቲ ፍሪማን ፓርክ ተጀምሮ አመሻሹ ላይ አክትሟል። የአፍሪካውያኑ ባሕላዊ ሙዚቃ፣ ዳንኪራ፣ አልባሳት፣ የምግብ ዓይነቶችና ለየት ባለ መልኩ የቀረበው የኢትዮጵያ የቡና ሥነ ሥር ዓት ማለፊያ የትውስታ አሻራዎቻቸውን በበርካቶች ዘንድ አሳርፈዋል።



Share