የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ልዩነታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳሰበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከወርኅ መስከረም አንስቶ ታሳቢ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ


ታካይ ዜናዎች
  • የተቀበሩ ፈንጂዎች አምካኝ ድርጅት በኢትዮጵያ ቢሮ ከፈታ
  • የአፍሪካ ሕብረት በወደብና ጉምሩክ የተያዙበት መኪኖቹ እንዲለቀቁ መጠየቅ
  • የኢትዮጵያ መንግሥት ፍርድ ቤቶች ለፖሊስ የሚሰጡት የምርመራ ጊዜ ገደብ ላይ የማሻሻያ አዋጅ ማርቀቅ
  • የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያ ለመንገደኞችና ለጭነት ማጓጓዣ የሚውል ዘመናዊ አንስተኛ አውሮፕላኖችን ለኢትዮጵያ ገበያ የማቅረብ መሰናዶ
  • የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሊባኖስ የኢትዮጵያውያንን ደህንነት እየተከታተለ መሆኑን መግለጥ
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቤይሩትና ቴሌአቪቭ በረራዎቹን በጊዜያዊነት ማቋረጥ
  • 71 የውጭ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ የጅምላና ችርቻሮ ንግድ ለማካሔድ ፍላጎት ማሳየትና ለ20 ያህሉ ፈቃድ መሰጠት
  • በእነ ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ላይ የተጣለው ዕግድ ፀንቶ እንዲቆይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰጠት

Share