2021 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዓለማየሁ እሸቴ

Arts and Entertainment

Ethiopian music legend Alemayehu Eshete. Source: Getty

የድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ እኩለ ለሊት ላይ በድንገት ከዚህ ዓለም መለየት የተነገረው ነሐሴ 27/ 2013 በወርኃ ሴምፕቴምበር 2021 መጀመሪያ ላይ ነው። ለዝክረ መታሰቢያ ቀደም ሲል ካካሄድናቸው ቃለ ምልልሶች ከፊሉን ቀንጭበን አቅርበን ነበር።



Share