ዘላቂ ፍቅርን በቅድመ ጋብቻ ወቅት እንደምን መመሥረት ይቻላል?

Community

Dr Mulatu Belayneh. Source: M.Belayneh

ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ናቸው። ከጥቂት ወራት በፊት የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶችን አስመልክቶ ካካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ቀንጭበን አቅርበናል።



Share