"ቢኒ ላስታ - ስያሜን ለራሴ የሰጠሁት ለላሊበላ ታሪክ ካለኝ ፍቅርና ከበሬታ የተነሳ ነው" ድምፃዊ ቢኒ ላስታ

Arts and Entertainment

Singer Bini Lasta. Source: B.Lasta

2021 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ቢኒ ላስታ - ከአገር ቤት ሪፖርተራችን ደመቀ ከበደ ጋር በወርኃ ጃኑዋሪ ከአካሔደው ቃለ ምልልም ቀንጭበን አቅርበናል።



Share