የመስቀል በአል ልዪ እንግዳ - አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና

.

Artist Tesfaye Gebrehana Source: SBS Amharic

የመስቀል በአል ልዪ እንግዳ “ አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና” ለመስቀል ቤተሰቦቼን ለመጠየቅ አውስትራሊያ መጥቻለሁ ብሎናል አርቲስት ተስፋዬ። እንዲሁም ያለፈውን አንድ አመት የአገርቤት ቆያታውንና በትያትሩ አለም እየሰራው ሰላለው ሰራዎቹም አጫውቶናል።



Share