“የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለሥነ ስዕል ሥራዎቼ የቸሩኝ ድጋፍ አበርታች ሆኖ አግኝቼዋለሁ” - አርቲስት ጽዮን ያይኑ
Artist Tsion Yaynu Source: Courtesy of TY
አርቲስት ጽዮን ያይኑ፤ የሥነ ስዕል ሙያ ፍቅር እንዴት እንዳደረባትና የጥበበ ሥራዎቿንም ለሕዝብ ዕይታ በምን መልኩ እንደምታቀርብ ትናገራለች። በተለይም ከሜልበርን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለተደረጉላት አበርታች ድጋፎች ምሥጋናዋ የላቀ መሆኑን ትገልጣለች።
Share