የአርቲስት ኤልያስ መልካ ውርሰ አሻራ በኪነ ጥበብ ቤተሰብ አባላት አንደበት ሲዘከር

Remembering Composer Elias Melka

Natty Man L-T), Elias Yemane (L-B), Solomon Sisay (R-t), and Zelalem Nigatu (R-B) Source: Courtesy of EY, SS, ZN

ኤልያስ መልካ ዛሬ በሕይወት የለም። በያዝነው ወርኃ ኦክቶበር ከዚህ ዓለም ተለይቷል።ይሁንና ከሕይወት የገዘፈ ውርሰ አሻራውን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ዓለም ውስጥ አኑሮ አልፏል። “ስም ከመቃብር በላይ ይኖራል” እንዲባል። የአርቲስት ኤልያስ መልካን ማለፊያ ሥራዎች ዋቤ በመንቀስ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የኪነ ጥብበ ቤተሰብ አባላት ናቲ ማን፣ ኤልያስ የማነ፣ ሰሎሞን ሲሳይና ዘላለም ንጋቱ ዝከረ ትውስታቸውን ቸረውናል።



Share