የራስዎ የሆነ አጭር ፊልም ቀረፃ
Klaas Nierop on his houseboat being filmed by director Simon Baker of The Bakery Media Production Source: Courtesy of Louise Hodgson
ፊልም ቀርፆ ለዕይታ ማቅረብ ምናልባትም ከቴክኖሎጂ ጋር ለተወዳጁ፣ ትልቅ ቡድንና የደለበ በጀት ላላቸው ብቻ የተተወ ተደርጎ ሊታይ ይችላል። ይሁንና በተወሰኑ አንጋፋ የፈጠራ ሰዎች ዘንድ ዕፁብ - ድንቅ ሁነትን ቀርፀው ለያዙና በፍቅር የታጀበ የድካም ፍሬያቸውን ዓይነ ገብ ለማድረግ ማሰብ የማይጨበጥ ሕልም ሆኖ ሊታይ አይገባም የሚል አመኔታ አለ።
Share