የኢድ ፌስቲቫል ሊመለስ ነው

EID

The Ciftci family and their Eid delights. Source: SBS

በሚቀጥለው ሳምንት ተከብሮ ለሚውለው የኢድ በዓል በመላው አውስትራሊያ የንግድ ተቋማት መሰናዷቸውን ጀምረዋል። አውስትራሊያ ውስጥ 600 ሺህ ሙስሊሞች የረመዳን ቅዱስ ወር ፆምን ፆመው ሲያበቁ በጋራ ይፈጥራሉ። የሲድኒው የኢድ ፌስቲቫልም ስንዱ ነው።



Share