“ታሪካቸው ሕያው ሆኖ እንዲቀር ለኦኒ ኒስካነን በስማቸው ክበቦችና ፋውንዴሽን ቢመሰረትላቸው የሚል ሃሳብ አለኝ።” - ሰለሞን ሐለፎም

Interview with Solomon Halefom

Solomon Halefom Source: Courtesy of SH

ደራሲ ሰሎሞን ሐለፎም፤ “የስዊድንኛ ሰዋሰው በአማርኛ ለጀማሪዎችና ኦኒ ኒስካነን ከሮዱሱንዳ እስከ ጃንሆይ ሜዳ” በሚሉ ርዕሶች ለንባብ ስላበቋቸው መጽሓፍት ይናገራሉ።



Share