የኢትዮጵያዊው ሰለሞን ሲሳይ ጃዝ ሙዚቃ አውስትራሊያውያንን እያማለለ ነው
Solomon Sisay. Source: Elias Gudisa
በሳምንቱ መጨረሻ ፉትስክሬይ የስነ ጥበብ ማዕከል ውስጥ በተካሄደው የኢትዮጵያ ጃዝ ሙዚቃ ዝግጅት የሳክስፎን ተጫዋቹ ሰለሞን ሲሳይ አዲስ አልበም በሸክላ ተቀርጾ ቀርቧል። የሰለሞን ሶስት የበጋ ጃዝ ሙዚቃ ዝግጅት ቲኬቶች በቅድሚያ ተሸጠው አልቀዋል። የሙዚቃ ሥራዎቹ አውስትራሊያውያንን የኢትዮጵያ ጃዝ አድናቂ አድርጓል።
Share