ሙዚቃና ድምፃዊ ፀጋ ሙጬ

Tsega Muchie

Tsega Muchie Source: Supplied

ድምጻዊ ፀጋ ሙጬ ወደ ሙዚቃው ዓለም የገባው ከአንድ ዓመት መንፈቅ በፊት ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥም 20 የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጮች አቅርቧል። ስለ ሙዚቃ ሕይወቱና የወደፊት ትልሞቹ ይናገራል።



Share