በኃይል ጫና ቁጥጥር ስር የማዋል ድርጊቶች በወንጀል እንዲያስጠይቁ ጥሪዎች እየጎለበቱ ነው

SG DV

Calling for help on the phone. Source: Credit- AntonioGuillem GettyImages

የፀረ የቤት ውስጥ ጥቃት ተሟጓቾች በግንኙነት ውስጥ ወደ አካላዊ ጥቃት የሚመራ በኃይል ጫና ቁጥጥር ስር የማዋል ባሕሪዎች በወንጀል እንዲያስጠይቁ ጥሪዎች እያቀረቡ ነው።



Share