“ኢትዮጵያ በኢትዮጵያዊነት ልትቆይ የምትችለው በአንድነታችን ነው፤ ከጎሣና ከጎጥ ኢትዮጵያዊነታችንን እናስቀድም” ፍቅረሥላሴ ወግደረስ
Former Ethiopian Prime Minister Fikreselassie Wogderess Source: Tsehai Publishers
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር (ከጳጉሜን 5, 1979 - ጥቅምት 29, 1982) ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ትናንት ታህሳስ 3, 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። “እኛና አብዮቱ” በሚል ርዕስ በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት በኩል ስለ 1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ሂደትና ክስመት ከደርግ እስከ ኢሠፓ የነበሩትን የትግል፣ ስኬትና ውድቀት አስመልክተው ለሕትመት ባበቁት መጽሐፋቸው ዙሪያ በጃኑዋሪ 2014 ተነጋግረን ነበር። ሕልፈተ ሕይወታቸውን አስባብ አድርገን ቃለ ምልልሳችንን ደግመን አቅርበናል።
Share