ቃለ ምልልስ - " እኔ የተወለድኩት በመስቀል በአል ዋዜማ ነው ለኔ የመስቀል በአል ቤተሰቦቼን የማስታውስበት ልዩ በአል ነው::" ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ
Singer Getesh Mamo Source: Singer Getesh Mamo
ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ በቅርቡ በሜልበርን ከተማ ስለሚያሳየው የሙዚቃ ዝግጅቱና የህይወት ታሪኩ ነግሮናል:: የመስቀል በአልንም በተመለከተብ " እኔ የተወለድኩት በመስቀል በአል ዋዜማ ነው:: ለኔ የመስቀል በአል ቤተሰቦቼን የማስታውስበት ልዩ በአል ነው:: " ብሎናል ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ
Share