መደመር በኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን አንደበት
Dr Sherif Seid (L), Ayalew Hundessa (C), and Adamu Tefera (R) Source: Courtesy of SBS Amharic and PD
ዶ/ር ሸሪፍ ሰዒድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator የሕግ አማካሪ፣ አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተጻፈው የመደመር መጽሐፍ ላይ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Share