የናቲ ማን የመጀመሪያ ኮንሰርት ሜልበርን ውስጥ ተደግሷል

Natty Man's concert in Melbourne

Natty Man Source: Mario Di Bari

ለረጅም ጊዜያት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የድምጻዊ ናቲ ማን የሙዚቃ ዝግጅት ቅዳሜ - ጃኑዋሪ 25 ኢሰንደን - ሜልበርን ሊካሄድ መሰናዶው ተጠናቅቋል።



Share