“አሜሪካንን ያጥለቀለቀው Black Lives Matter ንቅናቄ ተስፋ ሰጥቶኛል፤ ለውጥ እየመጣ ነው” - ዶ/ር መሐመድ አላአሚን ኑርሁሴይን

Dr Mohhamed A. Nurhussein

Dr Mohhamed A. Nurhussein Source: MANH

ዶ/ር ኮ/ል መሐመድ አላሚን ኑርሁሴይን፤ በቅርቡ ግለ ታሪካቸውን አካትቶ በቀይ ባሕር አሳታሚ ድርጅት ለሕትመት ስለበቃው “Made in Ethiopia” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ለዩጎዝላቪያ ነፃ ትምህርት ስንብት - ለቀ.ኃ.ሥ እጅ መንሳት ወይስ ወታደራዊ ሰላምታ መስጠት?
  • ከዩጎዝላቪያ መልስ የሕክምና ሥራ ጅማሮ፣ ፍቅር፣ ጋብቻና በሞት መለያየት
  • የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ 2020 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤትና ተፅዕኖዎቹ

Share