ወጣት ጋዜጠኛነት በኢትዮጵያ - መልካም ዕድሎች፣ ፈተናዎችና ሕልሞች

Solomon and Slabat

Solomon Muchie (L) and Slabat Manaye (R) Source: SM and SM

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሬዲዮ ጋዜጠኛና “የዓባይ ፖለቲካና የባዕዳን ተልዕኮ” መጽሐፍ ደራሲ ስላባት ማናዬ፤ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ - በኢትዮጵያ የጀርመን ድምፅ ራዲዮ ዘጋቢና የ “ዳሳሽ መዳፎች” መጽሐፍ ደራሲ፤ ሙያዊ ተሞክሯቸውን ነቅሰው ያጋራሉ።


አንኳሮች


 

  • የሚዲያና ድርሰት ዓለም ውጣ ውረዶች  
  • የአዲሱ ትውልድ አገራዊ አስተዋፅዖዎችና ተዳሮቶች
  • ማኅበራዊ ሚዲያና የንባብ ባሕል

Share