“በመቻቻል የቆየችውን ኢትዮጵያ አንድ አድርጎ መቀጠል ነው የሚያስፈልገው” - ደራሲ ታክሎ ተሾመ

Interview with Taklo Teshome

Taklo Teshome Source: SBS Amharic

ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ በቅርቡ ለተደራሲያን ስላቀረቡት አዲሱ መጽሐፋቸው “የኢትዮጵያ አንድነትና ተግዳሮቶች” ይናገራሉ። ቀደም ሲልም “የደም ዘመን” እና “የቁልቁለት ጉዞ” መጽሐፍትን ለንባብ አብቅተዋል።



Share