“ ‘ላስታ’ የመድረክ ስሜ ነው፤ ለላሊበላ ታሪክ ካለኝ ፍቅር የመነጨ ነው” - ድምፃዊ ቢኒ ላስታ

Bini Lasta

Bini Lasta Source: Supplied

የዩኒቨርሲቲ መምህርና ድምፃዊ ቢኒያም አበባው “ቢኒ ላስታ” እስካሁን ለሙዚቃ አፍቃሪዎች ስላቀረባቸው የሙዚቃ ሥራዎቹና በቅርቡ ለሕዝብ ለማቅረብ አሰናድቶት ስላለው የሙዚቃ አልበሙ ይናገራል።



Share