“ እንኳን ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ ” - ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር

Sheikh Abdurahman.jpg

Shek Abdurahman

ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ በዘንድሮውን የረመዳን ጾም ምዕመናኑ በተለየ ሁኔታ ለአገራቸው ጸሎት እንዲያደርጉ መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።



Share