“ኢትዮጵያዊነት ለኤርትራውያን ባርነት ሆኖ አያውቅም፤ እንዲያውም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያን ይመሩ ነበር” - ደራሲ ረዘነ ሃብተ

Interview with Rezene Habte

Rezene Habte Source: Courtesy of PD

ደራሲ ረዘነ ሃብተ በቅርቡ “ደም የተከፈለበት ባርነት - የኤርትራ አብዮት ሕልሞችና ውድቀት” በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ስላቀረቡት መጽሐፋቸው ያናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የመጽሐፉ ዋነኛ ጭብጦች
  • የኢትዮጵያዊነትና ኤርትራዊነት ማንነት አተያዮች
  • የኢትዮ-ኤርትራ ፌዴሬሽን ክስመት  

 


Share